የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ደረጃን በተመለከተ ምልከታ ተደረገ፡፡
ጥር 29 ቀን 2017 ዓ/ም
የኤሌክትሪክ አገልግሎት አሠጣጥ ጥራት ደረጃ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ የባለስልጣን መ/ቤቱ የኤሌክትክ አገልግሎት ደንበኞች ዴስክ ቡድን የሰሜን አዲስ አበባ ሪጂን እና በስሩ ባሉ ሶስት ማዕከላት ላይ ምልከታ አደረገ፡፡ የምልከታ ቡድኑ በዋነኝነት በሪጂኑ ስር የሚገኙ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት የአገልግሎት አሠጣጥ ደረጃና በደንበኞች እርካታ ላይ ትኩረት ያደረገ ምልከታ አድርጓል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም የአገልግሎት አሠጣጥ ስታንዳርዶች ስለመሟላታቸው እና በደንበኞች ለሚቀርቡ ቅሬታዎች አቀባበልና አፈታት ስርዓት መኖርና መተግበራቸውን በተመለከተ ከሪጂኑ ዳይሬክተር እና ከማዕከሉ ኃላፊዎች ጋር ሠፊ ውይይትና የማዕከላት ጉብኝትየተደረገ ሲሆን በተጨማሪም ለአገልግሎት ተጠቃሚዎች አገልግሎት አሰሰጣጡን የተመለከተ መጠይቅ ተደርጓል፡፡ በባለስልጣን መ/ቤቱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች ዴስክ ኃላፊ መቅደስ ይሄነው የምልከታውን ዓላማ አስመልክቶ እንደተናገሩት ባለስልጣን መ/ቤቱ በተሰጠው ተልዕኮ መሠረት የኤሌክትሪክ አቅርቦት ለህዝብ በማድረስ ሂደት የመንግሥት ማህበራዊ ፍላጎት የሟሟላት ዓላማ፣ የዘርፉ አልሚዎች ፍትሃዊ ተጠቃሚ የመሆን ፣ አገልግሎት ተጠቃሚው ህብረተሰብ ደግሞ ጥራትና ብቃቱ የተጠበቀ አገልግሎት የማግኘት በሶስት ወገኞች መካከል የሚኖርን ፍላጎት ማጣጣም ወይም ሚዛናዊ እንዲሆን ለማድረግ ተቋሙ የተጣለበትን ሃላፊነት ለመወጣት ነው ብለዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሰሜን ሪጂን ዳይሬክተር አቶ ይሄይስ ስዩም ለምልከታ ቡድኑ በሪጂኑ ስር በሚገኙ ማዕከላት የሚሰጡ አገልግሎቶች ጥራት ደረጃን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ በሪጂኑ በሚገኙ ሁሉም ማዕከላት ኤሌክትሪክን በአንድ ቀን በሚል የተቋሙ ንቅናቄ መሠረት አዲስ ደንበኞች ኤሌክትሪክ ማገናኘትን በተመለከተ ደንበኛው የሚፈለግበትን መስፈርቶች አሟልቶ ከተገኘ ያለምንም ወረፋ በአንድ ቀን ኤሌክትሪክ እያገናኙ እንደሆነ፤ የደንበኞች ቅሬታ አቀባበል እና አፈታት ሥርዓትን በተመለከተ የደንበኞች ቅሬታ ተመዝግቦ በስታንዳርዱ መሠረት ለቅሬታቸው መልስ እንደሚሰጥና ከአቅም በላይ የሆኑ ችግሮች ሲያጋጥሙ ከነሱ በላይ ላለው መዋቅር ተልኮ መፍትሄ እንደሚሰጠው ተናግረዋል፡፡ በሪጂኑ አገልግሎት መስጫ ቁጥር 2 እና 4 ማዕከላት እንዲሁም በቁጥር 4 መዕከል በሚገኝበት ወረዳ የአገልግሎቱ ደንበኞች በሰጡት አስተያየት ከኤሌክትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተገናኘ መሻሻሎች መኖራቸውን፣ በማዕከሉ የቅድመ ክፍያ ካርድ ለመሙላት ፈጣን በመሆኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ ቡራዩ አከባቢ ያሉ ነዋሪዎች ካርድ ለመሙላት በአቅራቢያቸው ያሉ ማዕከላት ወረፋ ሰለሚበዛቸው ወደነዚህ ማዕከላት በመምጣት እንደሚሞሉ አዎንታዊ ምላሽ የተሰጠባቸው ሲሆን በአሉታ ከተነሱት መካከል የ905 የስልክ ጥሪ በፍጥነት ያለመነሳት እና የታቀዱ የጥገና ስራዎች ሲሰሩ በተቋሙ ስለሚሰጠውም ቅድመ ማስጠንቀቂያ ተደራሽ እንዳልሆኑ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ የምልከታ ቡድኑ ከሪጅኑ፣ከማዕከላቱ እና ከአገልግሎት ተጠቃሚ አካላት የተገኙ መረጃዎች ግብዓት የሚሰጡ በመሆናቸው ለቀጣይ ስራዎች አቅጣጫ የሚሰጡ እንደሚሆኑና በቀጣይም መሰል ስራዎች በሌሎች ሪጂኖች እና ክልሎች የሚቀጥል መሆኑ ተገልጿል፡፡ |
- Hits: 1451
Fuel transport Association
Company |
Organization |
Name |
Title |
|
Phone Number (mobile) |
Level |
Tekeze Cross Border F. Transport Association. |
Association |
Brhe Byene
Kahsay G/Silase |
G/Manager
Board Chairman |
|
0911 249901 |
Level 3 A-B |
UnionCross Border F. Transport |
Association |
Asefa Wubshet |
Board Chairman |
|
0911 248878 |
|
Association. |
|
|
|
|
||
|
|
Chernet Brhanu |
|
0929 905680 |
||
|
|
|
G/Manager |
|
||
Sora Cross Border F. Transport Association. |
Association |
Betemaryam Kitaw
Emawayesh Belay |
Op/Manager
Board |
|
0911 302875 |
|
Yemsirach Africa L3-A Cross Border F. Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
Yetebaberut Cross Border F.Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
Sebrina Cross Border F.Transport Association. |
Association |
Nurya Bedru |
Manager |
|
0911 820501 |
|
|
|
Sara Seid |
Board |
0920 729895 |
||
GibeCross Border F.Transport Association. |
Association |
Eyerus Goshu |
G/Manager |
|
0913 731278 |
|
|
|
Meaza H/girgos |
Board |
0913 243745 |
||
Bza Cross Border F.Transport Association. |
Association |
Teke Halefom |
Représentative |
|
0911 911686 |
|
|
|
Tsegaye G/Yesus |
Operations Manager |
0944 208915 |
||
Nuniyat Cross Border F.Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
Elshaday Cross Border F.Transport Association. |
Association |
Yosef Alemu |
G/ Manager |
|
0911 630372 |
|
|
|
Samson T /Haymanot |
Board |
0930 013955 |
||
Netsanet Cross Border F. Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
Waliya Cross Border F. Transport Association. |
Association |
Mesud Adem |
G/Manager |
|
0911 200989 |
|
|
|
Jemal Mohamednur |
Op |
0912 496331 |
||
Wegagen Cross Border F. Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
International Cross Border F. Transport Association. |
Association |
Aregawi Girmay |
G/Manager |
|
0911 212737 |
|
|
|
Yirgalem Sefani |
Board chairman |
0911 626276 |
||
Djibouti Cross Border F. Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
AGK Cross Border F. Transport Association. |
Association |
|
|
|
|
|
Medin Cross Border F. Transport Association |
Association |
|
|
|
|
Level 1 A-B |
CONTINENTAL Cross Border F. |
Association |
Dawit Sinafkish |
OP/Manager |
|
0912 879523 |
|
Transport Association |
|
|
|
|
||
|
|
|
Clerk |
0983 335670 |
||
Welel Cross Border F. Transport Association |
Association |
|
|
|
|
|
Tsehay Cross Border F. Transport Association |
Association |
Teferi Zewidu |
G/Manager |
|
0911200970 |
Level 1 A-B |
- Hits: 555
Seharla Abdulahi
Seharla Abdulahi Director General |
Seharla Abdulah is the General Director , Petroleum and Energy Authority. She appointed Since April 2022.
|
- Hits: 1746
Ato Dibara Fufa
Ato Dibara Fufa Deputy Director General (Petroleum Sector), Petroleum and Energy Authority. |
Ato Dibara Fufa is the Deputy Director General, Petroleum and Energy Authority. He appointed Since January 1, 2025
|
- Hits: 1630
More Articles ...
Page 3 of 6