Latest News


በመስከርም 2017 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀው የኤሌክትሪክ ታሪፍ ከግንቦት 3 ቀን 2017 'ዓ/ም ጀምሮ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ፡፡ ግንቦት 3 ቀን 2017 ዓ/ም
Read More

ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) ከሚያዚያ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሁነው በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ተሹመዋል። ሚያዚያ 25 ቀን 2017 ዓ/ም

በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የንግድና ቱሪዝም ቋሚ ኮሚቴ በባለስልጣን መ/ቤቱ እየተከናወኑ ባሉ ሥራዎች ላይ ከተቋሙ የበላይ አመራሮች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ መጋቢት 30 ቀን 2017 ዓ/ም